Turning the Tide👉 From SL Frustration to Strategic Compounding ዕቅድ 1

A few weeks ago, I was frustrated with Stop Losses hitting at the wrong time. But as a finance professional, I know that discipline beats emotion every single time.

​My new goal is clear Turning my current portfolio into $1,000 through disciplined Trailing Stops and Quantity Compounding. Currently, I'm focusing on $SUI , $XRP , $DOGE , Instead of just watching the price, I am focusing on increasing my asset quantity during market dips.

​Strategy is the bridge between a dream and a reality. Let’s grow together, Please share your ideas, comment and let's support each others.

ሰላም እንዴት ናችሁ 👋 ባለፉት ሳምንታት የገበያው መውረድና የStop Loss መመታት 😡 ተስፋ አስቆራጭ እንደነበር ይታወቃል። ነገር ግን አሁን ካካበትኳት ትንሽ ልምድ የተማርኩት ነገር ቢኖር፣ ስሜትን መቆጣጠር ፤ በብልጠት መመራት ለስኬት ብቸኛው መንገድ መሆኑን ነው።

​አሁን ያለኝ ግብ ግልጽ ነው፦ ያለኝን በ አራት እጥፍ ማሳደግ! ይህንን ለማድረግም Trailing Stop በመጠቀም ትርፌን እየያዝኩ፣ ከዛ ደሞ ገበያው ዝቅ ሲል የኮይኖቼን ብዛት (በተለይ SUI) የማሳደግ ስልት ይዣለሁ። የክሪፕቶ ጉዞ በትዕግስትና በዕውቀት የሚመራ እንጂ በስሜት የሚነዳ መሆን የለበትም። አብረን እንማር፣ አብረን እንደግ! 🇪🇹 ያላችሁን ሀሳብ አካፍፍሉኝ ✌️✌️✌️

​#CryptoEthiopia #SUI #XRP #TradingStrategy #BinanceSquare #FinancialDiscipline